"Voice Share" በድብርት ውስጥ ያሉ ወጣቶች ስሜታቸውን እና ታሪኮቻቸዉን በድምፅ ቅጂዎችና በጽሑፍ ማንነታቸው ሳይታወቅ የሚያጋሩበት እና በግል እንዲሁም እርስ በርስ ሚደጋገፉበት እና ሀሳባቸውን የሚያጋሩበት ሁኔታ አንዲኖር ታስቦ የተዘጋጀ አስተማማኝ የዲጂታል መድረክ ነው።
By Vivid plc 2026